DriverPack ለሚሊዮን ኮምፒውተሮች ክፍት እንዲሆን — በበጎ ፈቃደኝነት ላይ በተመሰረተው ሶፍትዌሩን ወደ ሌላ ቋንቋ የመተርጎም ፕሮጀክታችን ላይ በመሳተፍ ይርዱን

1
በአለም ትልቁ ለሆነው የኮምፒውተር ማስተካከያ አገልግሎት የተርጓሚዎች ቡድን ተሳታፊ መሆን ይፈልጋሉ?
2
ወደ እርስዎ ቋንቋ ለመተርጎም ዝግጁ እንዲሆኑ፣ እንግሊዝኛ ወይንም ራሺያኛ በደንብ ያውቃሉ?
3
ዌብሳይቶችን ወይንም ሶፍትዊሮችን በኦንላይን የትርጉም መገልገያዎች የመተርጎም ልምድ አለዎት?
ለሶስቱም ጥያቄዎች መልስዎ 'አዎ' ከሆነ እባክዎን በ translate@drp.su አድራሻ ጉዳዩን DriverPack localization ብለው ጽፈው e-mail በመላክ የተዘጋጁበትን ቋንቋ ያሳውቁን።
የ DriverPack ህጋዊ ተርጓሚዎች ዝርዝር
Arabic
Suhieb K. Haddad
Azerbaijani
Belarusian
Bengali
Conrbtr-J
Bulgarian
Chinese (Traditional)
Chinese (Simplified)
Estonian
Filipino
Gujarati
Hebrew
Itamar S
Indonesian
Indonesian
Lithuanian
Norwegian
Harry Eliassen
Polish
Marcin Rudzki
Portuguese (Brazill)
Portuguese (Portugal)
Serbian
Nemanja Sakota
Spanish (Latin America)
Swedish
Tobias Lindén