DriverPack ድራይቨሮችን በነጻ ይጭናል እናም የሚፈጠሩ የድራይቨር ችግሮችን ይፈታል

DriverPack እጅግ አመቺውና ፈጣኑ የኮምፒውተር ማስተካከያ መንገድ ነው

ሶፍትዌሩ ነጻ ሲሆን ለ ባለሙያዎችም ሆነ ለ ጀማሪዎች የሚመች ነው
landing-feature-1
ነጻ
DriverPack የተሰጠው በነጻ ነው
landing-feature-2
ምቹ
DriverPack ከ አንቲ ቫይረስ አምራች ድርጅቶች ጋር ህጋዊ በሆነ መልኩ የሚሰራ ሲሆን ኮምፒውተርዎን ከጉዳት ይከላከላል
landing-feature-3
ለሁሉም መሳሪያዎች
DriverPack በአለም ትልቁ የድራይቨር መዝገብ ያለው ሲሆን ማንኛውንም ኮምፒውተር ለማስተካከል ያስችላል

DriverPack በጣም ምቹውና በጣም ፈጣኑ የኮምፒውተር ማስተካከያ መንገድ ነው

ሶፍትዌሩ ነጻ ሲሆን ለ ባለሙያዎችም ሆነ ለ ጀማሪዎች የሚመች ነው
በአለም ዙሪያ ያሉ የ DriverPack ተጠቃሚዎች ብዛት በእያንዳንዱ ሴኮንድ እየጨመረ ነው

52,179,939

landing-author-image
ሰላም! Artur Kuzyakov እባላለሁ። የ DriverPack ደራሲ እና መስራች ነኝ።
በራስ ተነሳሽነት ብቻ ከዛሬ 8 አመት በፊት ከተሰራ ትንሽ ሶፍትዌር ተነስተን አሁን ከ 40 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ኮምፒውተሮቻቸውን ለማስተካከል መርዳት የቻለ ካምፓኒ ባለቤት ሆነናል።

በዚህ ጊዜ ሶፍትዌራችን በጣም ፈጣንና የተሻለ ግንዛቤ ያለው ሁኗል። ዛሬ በአለም ዙሪያ ባሉ በጣም ፈጣን በሆኑ ሰርቨሮች የሚገኘው DriverPack በአለም ትልቁ የድራይቨር መዝገብ ቤት ሁኗል። የድራይቨር መጫን ስራውን በጣም ፈጣንና ከፍተኛ ጥራት ያለው ለማድረግ የመረጣ ስርአቱን የበለጠ ፈጣንና ትክክለኛ የሚያደርጉ የ Machine Learning ቴክኖሎጂዎችን እንጠቀማለን። ይህንን ሁሉ ስራ ሶፍትዌሩ ከክፍያ ነጻ መሆኑ እንደተጠበቀ መስራት ችለናል፤ እናም ሁሉም ሰው መጠቀም ይችላል።

እኔና ቡድኖቼ በዚህ ስራችን እንኮራለን፤ እናም ይህ ስራችን ማንኛውንም ኮምፒውተር በሚቻለው ፈጣን ጊዜ ለማስተካከል የእርስዎ ታማኝ አገልጋይ እንዲሆን እንመኛለን።
 የእርስዎን ሰአት ለመቆጠብ የእኛን መስዋእት እናደርጋለን!

ስለ DriverPack የታተሙ የሚዲያ እትሞች

DriverPack ለማንኛውም ኮምፒውተር የተመቸ ነው።

አዎ፣ ለሁሉም ኮምፒውተር - አረጋግጠናል!

packard-belldellacerasussonysamsungfujitsumsitoshibalenovo

DriverPack ለማንኛውም መሳሪያ የተመቸ ነው

ለ Windows 7 SP1 USB 3.0 ጭምር

ታዋቂ የቪዲዮ ካርድ አምራቾች

ታዋቂ የቪዲዮ ካርድ ሞዴሎች

DriverPack ማንኛውንም የቪዲዮ ካርድ ሞዴሎች ይመርጣል፣ በጣም ታዋቂዎቹ እነዚህ ናቸው

Popular manufacturers

DriverPack selects drivers for computer equipment from any manufacturers. Here are the most popular brands:

አሁን ኮምፒውተርን በአንድ መጫን ብቻ ማስተካከል ተችሏል

landing-wizard-1
DriverPack Online ን ያውርዱና ያስጀምሩ
landing-wizard-2
ኮምፒውተርዎን በአንድ እርምጃ ብቻ ያስተካክሉ
landing-wizard-3
ብራቮ! አሁን ኮምፒውተሬ እንደአዲስ ትሰራለች